Our Core Values
Vision
The vision of Ethiopian Evangelical Church in Baltimore is “Reaching the fullness of God by becoming Christ Like” […]
Mission
Our Purpose (Mission) statement defines our areas of focus to that will allow us to reach our vision. Our purposes here in Ethiopian Evangelical Church in Baltimore are […]
Ministries
Ministries are tools by which we carry out our missions. The ministries at Ethiopian Evangelical Church include …
ቃለ እግዚአብሄር ~ Sermons
ጥቂት ጊዜ ወስደው የወቅቱን ስብከት ያዳምጡ
(Take some time to listen to sermons)
የቀድሞ ስብከቶችን ከማኅደር አግኝተው ያዳምጡ
(Take some time to listen to archived sermons)
ስብከቶች ከማኅደር (Archived Sermons)
ዕሴቶቻችን ~ Core Values
ራዕያችን
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በቦልቲሞር አላማችን “ክርስቶስን በመምሰል ወደ እግዚአብሄር ፍጹም ሙላት ለመድረስ” ነው። […]
ተልዕኮአችን/አላማችን
ተልዕኮ (አላማ) “ወደ ራዕያችን ለመድረስ ምን ማድረግ አለብን” የሚለውን ጥያቄ ይመልሳል። እግዚአብሄር ወደ ራዕያችን እንድንደርስ ምን እንድናደርግ ይፈልጋል። […]
አገልግሎቶች
አገልግሎቶች የቤተክርስቲያናችንን ተልዕኮዎች የምንወጣባቸው መሳሪያዎች ናቸው። እያንዳንዱ ምዕመን መንፈስ ቅዱስ በሰጠው ስጦታ እያገለገለ የእግዚአብሄርን መንግስት ከማስፋት አኳያ አስታውጾ ያደርጋል። ለዚህም አላማ የሚውሉ የሚከተሉት አገልግሎቶች በቤተክርስቲያናችን ውስጥ ይገኛሉ።