JourneySpiritualGrowth

Journey of Spiritual Growth (የመንፈሳዊ እድገት ጉዞ)

የመንፈሳዊ እድገት ጉዞ:

አንድ አማኝ በመሰጠት ደረጃዎች የት ቦታ እንዳለ ካወቀ በኋላና ወደሚቀጥለው ደረጃ ለማደግ ከወሰነ ወደዛ እድገት የሚያሳድገውን ትምህርት “የመንፈሳዊ እድገት ጉዞ” ይገልጽለታል።

1) የአባልነት ትምህርት – የአባልነት ትምህርት የሚያተኩረው በቤተክርስቲያን የሚመጡን ነገር ግን ገና አባል ያልሆኑን ሰዎች አባል ለማድረግ ነው። የትምህርቱ ዋና ዋና ሃሳቦች

  • · ደህንነት
  • · የቤተክርስቲያን ስርዓቶች (ጥምቀትና የጌታ ዕራት)
  • · የቤተክርስቲያን ራዕይና አላማ
  • · የቤተክርስቲያን እምነት
  • · የቤተክርስቲያን አደረጃጀት
  • · የቤተክርስቲያን አባል መሆን ምን ማለት ነው (የአባልነት ኪዳን)

2) የደቀመዝሙርነት ትምህርት – የደቀመዝሙርነት ትምህርት የሚያተኩረው አባል የሆኑ ስዎችን ወደ መንፈሳዊ ብስለት ለማሳደግ ነው። የትምህርቱ ዋና ሃሳቦች

  • · መንፈሳዊ ልማዶች
  • . ከጥሞና ጊዜ – ከእግዚአብሄር ቃል ጋር ጊዜ ማጥፋት
  • . ፀሎት
  • . አስራት
  • . ከቅዱሳን ጋር ህብረት ማድረግ
  • · መንፈሳዊ ዲሲፕሊን በህይወታችን እንዴት እናሳድጋለን

3) የአገልግሎት ስልጠና ትምህርት – የአገልግሎት ትምህርት የሚያተኩረው መንፈሳዊ ብስለት ያላቸውን ሰዎች የአገልግሎት ስጦታቸውን አውቀው እግዚአብሄርን እንደሚገባ እንዲያገለግሉ ለማዘጋጀት ነው። የትምህርቱ ዋና ሃሳቦች

  • · የአገልግሎት ጥሪና ስጦታ
  • · የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች
  • · የተሰጠንን ስጦታ ማወቅና ማዳበር
  • · አገልግሎትን በቤተክርስቲያን ውስጥ እንዴት መጀመር አለብን?

4) የወንጌል ስርጭት ስልጠና ትምህርት – የወንጌል ስርጭት ትምህርት የሚያተኩረው ሰዎችን የምስራቹን ቃል አብሳሪዎች እንዲሆኑ ለማዘጋጀት ነው።

  • · የወንጌል ተልዕኮ ጥሪን በሚገባ ማወቅ
  • · የምስራቹን ዜና ለሌሎች ማካፈል
  • · በራሳችን ኩሬ ውስጥ አሳዎችን ማጥመድ
  • · በአለም አቀፍ ወንጌል ስርጭት መካፈል

Journey of Spiritual Growth:

Journey of Spiritual Growth is a tool to show a path of growing spiritually in our church.

1) Membership Class

  • · Committing to Christ and the Church
  • · Salvation
  • · Baptism & Communion
  • · Vision & Purpose
  • · Statement of Faith
  • · Organization & Strategy
  • · Membership Covanent

2) Discipleship Class

  • · Habits & Discipline of a Mature Christian
  • · Daily Quite Time with God’s Word
  • · Prayer
  • · Tithing
  • · Fellowship
  • · Discipleship Covalent

3) Ministry Training

  • · Identifying gifts and serving God and others with those gifts
  • · Discovering gifts
  • · Developing gifts
  • · Serving with gifts
  • · Ministry Covenant

4) Evangelism Training

  • · To become messenger of the Good News
  • · Discovering Life’s Mission
  • · Sharing the Good News
  • · Fishing in my pond
  • · Becoming World Class Christian