አገልግሎቶች

አገልግሎቶች የቤተክርስቲያናችንን ተልዕኮዎች የምንወጣባቸው መሳሪያዎች ናቸው። እያንዳንዱ ምዕመን መንፈስ ቅዱስ በሰጠው ስጦታ እያገለገለ የእግዚአብሄርን መንግስት ከማስፋት አኳያ አስታውጾ ያደርጋል። ለዚህም አላማ የሚውሉ የሚከተሉት አገልግሎቶች በቤተክርስቲያናችን ውስጥ ይገኛሉ።

Comments

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *