Journey of Spiritual Growth (የመንፈሳዊ እድገት ጉዞ)

የመንፈሳዊ እድገት ጉዞ:
አንድ አማኝ በመሰጠት ደረጃዎች የት ቦታ እንዳለ ካወቀ በኋላና ወደሚቀጥለው ደረጃ ለማደግ ከወሰነ ወደዛ እድገት የሚያሳድገውን ትምህርት “የመንፈሳዊ እድገት ጉዞ” ይገልጽለታል።
1) የአባልነት ትምህርት – የአባልነት ትምህርት የሚያተኩረው በቤተክርስቲያን የሚመጡን ነገር ግን ገና አባል ያልሆኑን ሰዎች አባል ለማድረግ ነው። የትምህርቱ ዋና ዋና ሃሳቦች
- · ደህንነት
- · የቤተክርስቲያን ስርዓቶች (ጥምቀትና የጌታ ዕራት)
- · የቤተክርስቲያን ራዕይና አላማ
- · የቤተክርስቲያን እምነት
- · የቤተክርስቲያን አደረጃጀት
- · የቤተክርስቲያን አባል መሆን ምን ማለት ነው (የአባልነት ኪዳን)
2) የደቀመዝሙርነት ትምህርት – የደቀመዝሙርነት ትምህርት የሚያተኩረው አባል የሆኑ ስዎችን ወደ መንፈሳዊ ብስለት ለማሳደግ ነው። የትምህርቱ ዋና ሃሳቦች
- · መንፈሳዊ ልማዶች
- . ከጥሞና ጊዜ – ከእግዚአብሄር ቃል ጋር ጊዜ ማጥፋት
- . ፀሎት
- . አስራት
- . ከቅዱሳን ጋር ህብረት ማድረግ
- · መንፈሳዊ ዲሲፕሊን በህይወታችን እንዴት እናሳድጋለን
3) የአገልግሎት ስልጠና ትምህርት – የአገልግሎት ትምህርት የሚያተኩረው መንፈሳዊ ብስለት ያላቸውን ሰዎች የአገልግሎት ስጦታቸውን አውቀው እግዚአብሄርን እንደሚገባ እንዲያገለግሉ ለማዘጋጀት ነው። የትምህርቱ ዋና ሃሳቦች
- · የአገልግሎት ጥሪና ስጦታ
- · የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች
- · የተሰጠንን ስጦታ ማወቅና ማዳበር
- · አገልግሎትን በቤተክርስቲያን ውስጥ እንዴት መጀመር አለብን?
4) የወንጌል ስርጭት ስልጠና ትምህርት – የወንጌል ስርጭት ትምህርት የሚያተኩረው ሰዎችን የምስራቹን ቃል አብሳሪዎች እንዲሆኑ ለማዘጋጀት ነው።
- · የወንጌል ተልዕኮ ጥሪን በሚገባ ማወቅ
- · የምስራቹን ዜና ለሌሎች ማካፈል
- · በራሳችን ኩሬ ውስጥ አሳዎችን ማጥመድ
- · በአለም አቀፍ ወንጌል ስርጭት መካፈል

Journey of Spiritual Growth:
Journey of Spiritual Growth is a tool to show a path of growing spiritually in our church.
1) Membership Class
- · Committing to Christ and the Church
- · Salvation
- · Baptism & Communion
- · Vision & Purpose
- · Statement of Faith
- · Organization & Strategy
- · Membership Covanent
2) Discipleship Class
- · Habits & Discipline of a Mature Christian
- · Daily Quite Time with God’s Word
- · Prayer
- · Tithing
- · Fellowship
- · Discipleship Covalent
3) Ministry Training
- · Identifying gifts and serving God and others with those gifts
- · Discovering gifts
- · Developing gifts
- · Serving with gifts
- · Ministry Covenant
4) Evangelism Training
- · To become messenger of the Good News
- · Discovering Life’s Mission
- · Sharing the Good News
- · Fishing in my pond
- · Becoming World Class Christian